ራዕይ እና ተልዕኮ

ራዕይ

ዕውቅና ያለው ዓለም አቀፍ ደረጃ ለውጤት እና ተጽዕኖ ላይ ለተመሠረተ ምዘና በማቅረብ ሚሊዮኖች ፓስተሮች እና ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ከቅዱስ ጽሑፍ ሥልጠና እንዲያደርሱ ማረጋገጥ።

ተልዕኮ

ሪ-ፎርማ (Re-Forma) በዓለም ዙሪያ ያሉ መደበኛ ያልሆኑ (informal and non-formal) የሥልጠና ፕሮግራሞችን ለማገልገል የቆመ ሲሆን ዓላማውም፦

  • ለጥራት ማረጋገጫ የአሠራር ሥርዓትን ማዘጋጀት፤
  • በርካታ የአገልግሎት ስልጠና ፕሮግራሞችን አንድ ለማድረግ፣ ለማቅለል እና ለማሟላት መርዳት፤
  • በውጤት እና በተፅዕኖ ላይ የተመሠረተ የምዘና መድረክ ማቅረብ፤
  • አዳዲስ ፕሮግራሞችን ማበረታታት እና መደገፍ ነው።